"Bayew Bayew" by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025

Details
Title | "Bayew Bayew" by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025 |
Author | Aster Abebe Official |
Duration | 7:57 |
File Format | MP3 / MP4 |
Original URL | https://youtube.com/watch?v=ipYXBD_znvo |
Description
🎵 "Bayew Bayew" by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025 🎵
Experience the powerful message of God’s unshakable love in "Bayew Bayew", a soul-stirring gospel single by Singer Aster Abebe. This heartfelt worship anthem celebrates God’s unconditional kindness, unchanging grace, and ever-present faithfulness—a love that holds firm through every season.
Let this song uplift your spirit and remind you that no matter the circumstance, God’s love never fails. His mercy is always near, His promises ever true.
🔥 Don’t forget to LIKE, SHARE, and SUBSCRIBE for more inspiring gospel music from Aster Abebe and stay connected with heaven’s sound!
🔔 Turn on notifications so you never miss a release!
#BayewBayew #AsterAbebe #NewGospelSong2025 #GospelMusic #GodsLove #UnconditionalLove #ChristianMusic #FaithfulGod #WorshipSong #EthiopianGospel #GospelVibes #PraiseAndWorship #InspirationalMusic #JesusLovesYou #GospelHits #HopeInChrist #ReliableGod #GospelTrending #GospelAfrica #GospelWorship
Music Arrangement
Ebenezer Girma
Mixing and Mastering
Ebenezer Girma
Cinematographer
Bisrat Getachew
Nathnael Damtew
Videography
Mati Zeratsion
Kidus Yoseph
Director and Editing and Color Grading
Nathnael Damtew
@Eagle Life Film Production
Make up Artist
Liza Senayt Mekonen
Poster Design
Nadi Design
Lyrics
መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት
እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት
ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ
አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት
መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት
እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት
ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ
አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት
ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ
ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው
እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው
ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ
ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው
እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው
ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ
አመት መጣ ጊዜው ሄደ
እኔ ግን ባየው ባየው ባየው
የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው
ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ
አመት መጣ ጊዜው ሄደ
እኔ ግን ባየው ባየው ባየው
የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው
ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን
ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር
ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ
በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ
እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ
አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ
ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ
እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ
ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ
ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው
እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ ሲወደኝ ያው ነው
አንተ እኮ ያው ነህ
አንተ እኮ ያው ነህ
ስትወድ ያው ነህ
ስትሸከም ያው ነህ
ስትወድ ያው ነህ
ስትሸከም ያው ነህ
ይወራ ፍቅርህ
ይዘመር ትዕግስትህ
ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ
አቤት ትዕግስትህ
አቤት ፍቅርህ
አቤት ማዳንህ
ይወራ ፍቅርህ
ይዘመር ትዕግስትህ
ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ
አቤት ትዕግስትህ
አቤት ፍቅርህ
አቤት ማዳንህ
https://music.apple.com/ca/album/hallelujah/1771682841
https://open.spotify.com/album/68Nsi4xdI2BaoFapRv2gls?si=aIm9KFimTIO8igruzClV1Q
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Copyright © Aster Abebe